የዩክሬን አየር ኃይል ቡድን ከተተኮሱት 80 የሩሲያ ድሮኖች ውስጥ 71ዱን እሁድ ሌሊቱን ማውደሙን የዩክሬን አየር ኃይል አስታውቋል። አየር ኃይሉ በቴሌግራም ገጹ እንደገለጸው ሌሎች ስድስት ድሮኖች ...
"ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ ከትራምፕ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ መድረክ ለመጋራት ዝግጁ ናቸው። ሲኤንኤን ያቀረበውን ግብዣ ተቀብለዋል። ትራምፕ ለዚህ ክርክር ከመስማማት ወደኋላ ማለት አልነበረባቸውም" ...
ከጥቂት ስአታት በፊት በወጡት ዘገባዎች ግን ከሚቴን ጋዝ አፈትልኮ መውጣት ጋር በተያያዘ የተፈጠረው ፍንዳታ የ51 ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ተመላክቷል፤ አራት ሰዎችንም ከአደጋው ስፍራ በማውጣት ...
የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ አባሉ ኢዛት አል ሪሸቅ በበኩላቸው እስራኤል የአልጀዚራ የራማላህ ቢሮው እንዲዘጋ የወሰነችው የቴሌቪዥን ጣቢያው “እስራኤል በሃይል በያዘቻቸው የፍልስጤም ይዞታዎች የምታደርሰውን ...
ኡጋንዳን ለረጅም ጊዜ የመሩት ፕሬዝደንት ዮሪ ሙሴቬኒ ልጅ በ2026 በሚካሄደው ምርጫ ለመወዳደር ይዞት የነበረውን እቅዱን መተውን በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ሀገሪቱን ለ38 አመታት የመሩት ...
የእስራኤል ጦር በበኩሉ አብዛኞቹ የሄዝቦላህ ሮኬቶች (105) ተመተው መውደቃቸውንና የተወሰኑት ቤቶችን መምታታቸውን ገልጿል። ይሁን እንጂ በጥቃቱ ስለደረሰው ጉዳት በዝርዝር አልጠቀሰም። ...
ዩክሬን መንግስት እና ወታደራዊ ባለስልጣናት የቴሌግራም መተግበሪያን በመንግስት መሳሪያዎች ላይ እንዳይጠቀሙበት እግድ ጥላለች። የሀገሪቱ ብሔራዊ የደህንነት እና የመከላከያ ምክር ቤት (አርኤንቢኦ) ...